Main Article Content

The effect of Supplementing Fenugreek (Trigonella foenum-graecum L.) Seed Powder on Growth Performance, Carcass Characteristics and Meat Quality of Cobb 500 Broilers Reared on Conventional Ration


Medina Yassin
Ajebu Nurfeta
Sandip Banerjee

Abstract

አህፅሮት


የዚህ ጥናት ዓላማ  የአብሽ ዱቄት  በስጋ ዶሮዎች  ዕድገት  አፈፃፀም፣ በስጋ ባህሪዎች እና በስጋ ጥራት ላይ ያለውን ውጤት ለማጥናት ነዉ፡፡  በቁጥር 156 የሚሆኑ የአንድ ቀን ዕድሜ ያላቸው ፆታቸው ያልተለየ  የስጋ ዶሮ ዝርያዎች (ኮብ 500) በዘፈቀደ ለአራት አያያዝ ቡድኖች ተመደቡ፡፡  እያንዳንዳቸው 42 ቀናት የሚቆዩ 13 ጫጩቶችአያያዝ ቡድኖች ሦስት ጊዜ ተበዝተው በዘፈቀደ ተመደቡ፡፡ የሙከራው አመጋገብ መደቦች  1 (T1፣ የተመጣጠነ የስጋ ዶሮ ምግብ) (T2) T1+1 በመቶ የአብሽ ዱቄት፣ (T3) T1+2 በመቶ የአብሽ ዱቄት፣ (T4) T1 + 3 በመቶ የአብሽ ዱቄት የተመገቡ ናቸው፡፡ የአብሽ ዱቄት ደረጃዉ በጨመረ ቁጥር የደረቅ ንጥረ-ነገር ፍጆታ ጨምሯል፡፡ የT3 እና የT4 አያያዝ ቡድኖች ከT1 እና T2 የምግብ ፍጆታ ጋር ሲነፃፀር ከፍተኛ ፕሮቲን እና የኃይል ሰጪ ፍጆታ ጨምረዋል፡፡ የT4 እና የT3 የዕለት ተዕለት ትርፍ አማካይ መጠን ከፍ ብሏል፡፡ በአጠቃላይ ጊዜ T4 ከፍተኛ የዕለት ተዕለት ትርፍ ሲኖረው T1 ግን ዝቅተኛ ነበር፡፡ በማጠናቀቂያው ወቅት እና በሙሉ ጊዜ T4 T1 እና T3 አያያዝ ቡድኖች ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ የምግብ ቅልጥፍናው ውጤታማ ነበር፡፡ የአብሽ መጠን ሲጨምር የታረደ ዶሮ ሚዛን፣ የሚበሉ የሆድቃዎች፣ የማይበሉ የሆድቃዎች እና የጭን ክብደት ጨምሯል። አቃፊ፣ ጀርባ እና ታፋ T3 እና T4 ላይ ያነሱ ነበሩ፡፡ T4  አንገት እና ፈረሰኛ እና መላላጫ T1 እና T2 የበለጠ ነበር፡፡ እንደ አጠቃላይ T4 አያያዝ ቡድን ከፍተኛው የስጋ ክብደት ነበራ፡፡  የአብሽ ዱቄት እንደ ተጨማሪ የተሰጣቸው ቡድኖች ከፍተኛ የስጋ መጠን ነበራ፡፡ በ T1 የተመደቡ ዶሮዎች ከፍተኛ የሆድ ስብ ነበራቸው:: በተጨመረው ቡድን መካከል ምንም ልዩነት ሳይኖር የምግብ አዘገጃጀቱ፣ አመድና የፕሮቲን ይዘት ከፍ ያለ ነበር ፡፡ በቡድን T1 ስር የነበሩት ሲበሰል ከፍተኛው የስጋ የማነስ፣ ፒኤች መጠን ከፍ ማለት እና የውሃ የመያዝ አቅም ነበረው ፡፡ በአሁኑ የሙከራ ሁኔታ የተመጣጠነ የስጋ ዶሮ ምግብ ውስጥ የአብሽ ዱቄት 3በመቶ ሲጨምር የተሻለ ውጤት ታይቷል ፡፡


 


Abstract


A study was conducted to evaluate the effect of fenugreek (Trigonella foenum-graecum L.) seed powder on growth performance, carcass characteristics, and meat quality of broilers. A total of 156 day-old unsexed broiler chicks (Cobb 500) were randomly assigned to four treatment groups in a completely randomized design with three replicates of 13 chicks each which lasted for 42 days. The experimental diets were: Control (T1, commercial broiler diet), T1 + 1% fenugreek seed powder (T2), T1 + 2% fenugreek seed powder  (T3), T1 + 3% fenugreek seed powder.  The dry matter intake increased with increasing the levels of fenugreek seed powder in the ration. The crude protein and metabolizable energy intake for T3 and T4 were higher (P<0.05) than those fed T1 and T2 diets. The average daily gain (ADG) for T4 and T3 was higher (P<0.05) than those fed T1 diets while T2 had an intermediate value during the growing phase. During the finisher and the entire period the highest (P<0.05) ADG was for T4 while the lowest (P<0.05) was for T1. During the finisher phase and the entire period, T4 had higher (P<0.05) feed conversion efficiency compared with T1 and T3 diets. The slaughter weight, uneviscerated carcass, eviscerated carcass, and thigh weight increased (P<0.05) with increasing levels of fenugreek seed powder.  Thorax, back, and drumstick for T1 were lower (P<0.05) than that of T3 and T4. Neck and breast muscle for T4 was greater (P<0.05) than that of T1 and T2.  The highest (P<0.05) total carcass weight was for T4. The fenugreek supplemented group had the highest (P<0.05) dressing percentage. The control diet (T1) had the highest abdominal fat. The dry matter, ash and protein content of the meat were higher (P<0.05) in the broilers receiving fenugreek supplemented diet, with no significant differences among the supplemented group. The control diet (T1) had the highest (P<0.05) cooking loss, pH, and water holding capacity. It can be concluded that better performance was observed when fenugreek seed powder is added up to 3% in commercial broiler diet under conditions of the current experiment.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605