Main Article Content

የመጽሐፍ ግምገማ


ጥላሁን በጅቷል ዘለለው

Abstract

መስከረም ለቺሳ፣ (ኢ)ዩቶፕያ፣ ለእንግሊዝ መንግስታዊና ሃይማኖታዊ ተሃድሶ ምክንያት የኾነው የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ሥርዓተ መንግሥትና የሕዝቧ አኗኗር፤ እውነተኛ “ኅዳሴ” ወይም “ተሃድሶ” ከምንታዌነት (Dualism) ወደተዋሕዶ (Unity) የሚደረግ ኹሉን አቀፍ ኅብረተሰባዊ የንስሓ ጉዞ መኾኑን የሚያሳይ ተጨባጭ እና ታሪካዊ ማስረጃ፤ የትርጉም ሥራና የምርምር ማስታወሻዎች፡፡ 2006 ዓ.ም. (2014 G.C.)፣ የገጽ ብዛት 348፣ ዋጋ 85 ብር (35 ዶላር)


Journal Identifiers


eISSN: 2518-2919