Main Article Content

Growth Performance of Arsi-Bale Sheep Fed Desho Grass (Pennisetum pedicellatum) Hay Supplemented with Different Concentrate Levels


Worknesh Seid
Wude Tsega
Ejegayehu Demisse

Abstract

አህሮት


የዴሾ ሳር በዋናነት ከደቡብ ክልል ተገኝቶ በተለያዮ የኢትዮያ ክፍል እየተስፋፋ ያለ አገር በቀል የተሻለ የሳር ዝርያ በመሆኑ ከዚህ ሳር ጋር የበግ ድገትና የስጋ ምርት ሊያሻሽል የሚችል አዋጭ የሆነ የድጎማ መኖ መጠን ለመለየት ይህ ሙከራ ተካሂዶ ነበር፡፡ የድጎማ መኖው መጠን 0, 200, 300 እና 400  ግራም በቅደም ተከተል ለተጠኚ 1 2 3 እና 4 ነበር፡፡ በጎቹ በነበራቸው የመነሻ ከብደት ልዩነት መሰረት እያንዳንዳቸው ቡድኖች አራት በጎች ያሉት 6 ድግግ ተጠኝዎቹ ሁሉም ዓይነት የበግ ክብደት ላይ ኩል ድል እንዲያርፉ ተደርጎ 84 ቀኖች ሙከራው ተሰራ፡፡ በዚሁ መሰረት በተካሄደው ጥናት 400 ግራም የድጎማ መኖ የተሰጣቸው በጎች ያሳዩት የሰውነት ክብደትና የስጋ ምርት ከሌሎቸ የተሻ ሲሆን ለአንድ / ክብደት የወጣው የመኖ ዋጋም ዝቅተኛ ነበር፡፡ በመሆኑም በዚህ ጥናት መሰረት የዴሾ ሳርን ከ400 ግራም የድጎማ መኖ ጋር በማብላት የአርሲ-ባሌ በጎችን ድገትና የስጋ ምርት ማሻሻል አዋጭ ሊሆን ይችላል፡፡


 


 


 


Abstract


An experiment was carried out at Debre-Zeit Agricultural Research Center to evaluate the performance of yearling Arsi-Bale lambs fed desho grass hay as a basal diet ad-libitum with and without supplementing concentrate mixture. The growth performance of the lambs was evaluated using desho grass hay ad libtum alone (T1) and supplemented with different concentrate mixtures; 200 (T2), 300 (T3) and 400g (T4) head-1. Twenty-four yearling intact lambs with an initial body weight of 20.7±1.50 (mean ± SE) were randomly allotted into six groups of 4 animals per group and assigned to four treatments in randomized complete block design. Dry matter intake of lambs recorded in T4 (825 g) was higher (P≤ 0.001) than in T3 (732 g), T2 (681 g), and T1 (456 g) groups. Animals in 400g concentrate supplementation (T4) had higher (P≤ 0.001) daily average weight gain (97 g), carcass yield (11.7 kg), dressing percentage (42%), and lower feed conversion ratio (8 g feed /g gain) than in T1 and other supplemented groups. It could be concluded that supplementation with 400 g concentrate (T4) h-1, d-1 was found to be an optimum level of concentrate diet to support greater weight gain, carcass yield, and lower feed conversion ratio.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie