Main Article Content
Genotype by Environment Interactions and Yield of Sesame (Sesamum indicum L.) Varieties Across the Diverse Agro-ecologies of Ethiopia
Abstract
ሰሊጥ በኢትዮጵያ በስፋትና በብዛት ከሚመረቱ እና ለውጭ ገበያ ከሚቀርቡ የቅባት እህሎች አንዱ ነው፡፡ ይሁንና በሰሊጥ ላይ ስለ ዝርያ ሁኔታ፣ በሚመረትበት አካባቢ እና ዝርያዎች በተለያዩ አካባቢዎች ሲዘሩ የሚያሳዩትን ፀባይ የሚያሳይ ሙሉ መረጃ ባለመኖሩ ምርታማነቱ በጣም ዝቅተኛ ነው። ይህን ጥናት ለማካሄድ በ16 የሰሊጥ ዝርያዎችና በ19 የተለያዩ የሀገሪቱ ሰሊጥ አምራች አካባቢዎች ለሁለት የምርት ዓመታት ተገምግማውል፡፡ በተጨማሪም ለጥናቱ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ተሰብስበዋል። ጥናቱ እንደሚያሳየው ሙከራ የተከናወነባቸው ቦታዎች በስድስት ምድብ የተመደቡ ሲሆን አካባቢ 7, 13, እና 14 በምድብ አንድ፣ በምድብ ሁለት እና ሶስት በተከታታይ የተመደቡ ሲሆን በተጨማሪ በየምድቡ እንደ ዋና የመፈተሻ ቦታ ሆነው ያገለግላሉ። በዚህም ከፍተኛ ምርታማነት ያላቸውን የሰሊጥ ዝርያዎች በአነስተኛ ወጭ ለመምረጥ ያስችላል። በተያይዥነት አካባቢ 1,18 እና 19 ለምድብ አራት፣ አምስት፣ እና ስድስትን በብቸኝነት የተመደቡ እና የሚወክሉ የመፈተሻ ቦታ ሁነው በተከታታይ ተመርጠዋል። ሙከራው ከተከናዎነባቸው አካባቢዎች ውስጥ አካባቢ 16 እና አካባቢ 17 ለሰሊጥ ምርምር ማከናዎኛ ተመራጭ ቦታ ሲሆን በእነዚህ አካባቢዎች የተዘሩ የሰሊጥ ዝርያዎች የተሻለ ምርት ይሰጣሉ። በሙከራው ከተፈተሹ ዝርያዎች ውስጥ ሰቲት 1 በምርታማነት እና በተለያዩ አካባቢዎች ባለው ተስማሚነት ተመራጭ የሆነ ዝርያ ሲሆን ይህ ዝርያ በቀጥታ ለተጠቃሚ እንዲሰራጭ ማድረግና እና በማዳቀል ስራው ውስጥ ለተለያዩ ባህርያት ምንጭነት መጠቀም ይቻላል።
Abstract
Sesame is an important oil crop both in area coverage and production in Ethiopia, serving one of the major export crops. However, productivity is low because of a lack of detailed information about genotypes, environment, and their interaction. Sixteen sesame varieties were evaluated at nineteen environments and grain yield and yield components were analyzed. Analysis of variance was computed and GGE-biplot and AMMI approaches were used. Environments were divided into six groups. E7, E13, and E14 were highly discriminating and representative in the first, second and third groups, respectively, and identified as a core test site in that group, which would be used to facilitate the identification of superior sesame varieties and reduce testing costs While E1, E18, and E19 were identified as the only test site in groups four, five, and six. Among all Ethiopian representative sesame sites, E16 and E17 were close to the ideal environment, which is suitable to select widely adapted genotypes. Setit-1 as the ideal variety in terms of yield and stability across variable environments, which could serve the most desirable genotype to be directly recommended for farmers’ use and to be used as source material for breeding that targets high-yielding and stable genotypes.