Main Article Content

Role of Pastoralists’ Indigenous Knowledge in Drought Risk Reduction: Implications for Early Warning System and Adaptation Practices in Borana, Southern Ethiopia


Benti Tafesse

Abstract

አህፅሮት


 በኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች አካባቢ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲከሰት ይስተዋላል፡፡ ይህ ደግሞ ለአየር ጠባይ ለዉጥ ምክንያታዊ ከሚሆኑት ነገሮች ዉስጥ አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለሁለት አስርት ዓመታት በቦረና አርብቶ አደሮች አካባቢ ከነበሩት ስጋቶች ከፍተኛዉ የድርቅ ሁኔታ ስለነበር በኢኮኖሚ እናሰብዓዊ ጉዳዮች ላይ ትልቅ ስጋት  ፈጥሯል፡፡ በተለይ በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜያት ከሚስተዋሉት ከባድ የሆነ የድርቅ ሁኔታ 2010. በቦረና አርብቶ አደሮች ላይ ደርሷል፡፡ በዚሁ ምክንያት በርካታ የሆኑ ከብቶቻቸዉ አልቀውባቸዋል፤ አገሪቱንም ለከፍተኛ ወጪ ዳርጓታል፡፡ ከዚህ በፊት የአየር ጠባይ ለዉጥ ሁኔታዎችን ለቋቋም አስመልክቶ ብዙ ጥናቶች ቢደረጉም የአርብቶ አደሮች አገር በቀል የአየር ጠባይ ለዉጥንቋቋምያ ዕዉቀታቸዉ፤ በአከ ባቢ ሁኔታ፣ በህብረተሰብ፣ በኢኮኖሚ እና በተማዊ ሁኔታ ከብቶችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላኛዉ ቦታ በማንቀሳቀስ መጠበቅ እንዲሁም ብዙ ከብቶችን ከፋፍሎ በመጠበቅ ነው፡፡ ይህንኑ ሁኔታ  በማገናዘብ ብዙ ጥናቶች ስላልተሰሩ ይኸ ጥናት እንዲሰራ ተደርጓል፡፡ የጥናቱ ዓላማ በደቡብ ኢትዮጵያ በቦረና ዞን የአርብቶ አደሮች አገር በቀል ዕዉቀት ፋይዳዉን መዳሰስ ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ በሚታዬዉ የድርቅ ሁኔታ እና የአየር ጠባይ ለዉጥ ለመቋቋም የሚያስችል የአካባቢዉ ህብረተሰብ ዕዉቀት፤ በማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዙሪያ ጥናት ተካሂዷል፡፡ በዚህ ጥናት አካባቢዉን መወከል በሚችል ሁኔታ 352 አባወራዎች ተካቷል፡፡ የቡድን ውይይት እና ከጥናቱ  ሁኔታ ጋር ልምድ ያላቸዉ አባወራዎች ተዳርሷል፡፡ ጥናቱ ታስቦበት የተሰራ ከመሆኑ የተነሳ የተለያዩ የጥናት ዘዴዎችን በመጠቀም ጥራት እና ብዛት ያላቸዉ መረጃዎችን በመሰባሰብይንሳዊ በሆነ አኳን የጥናቱ ዉጤት ተተንትኗል፡፡ በቦረና አርብቶአደሮች አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የአዬር ጠባይ ለዉጥ ከመኖሩ የተነሳ ከብቶችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላኛዉ ቦታ በማንቀሳቀስ እና ከፋፍሎ በመጠበቅ የድርቅና የአዬር ጠባይ ለዉጥ ሁኔታ ቋቋ ይኖርባቸዋል፣ አገር በቀል ዕዉቀታቸዉን ስራ ላይ እንዲያዉሉ ይመከራል፡፡


 


Abstract

 There is no doubt that the drought frequency, which is attributed to climate change and variability among other causes, is increasing in both severity and length in all pastoral areas of Ethiopia. It has been threatening pastoral societies of the Borana with increasing substantial economic losses and humanitarian suffering in the last two decades. We have a very recent shocking memory of the 2017 drought in the most pastoral areas of Ethiopia including the Borana zone that resulted in the deaths of thousands of livestock that turned thousands of people to be dependent on humanitarian aid, and then it forced the country to spend $billions on relief. Though numerous researches have been done on climate change adaptation practices, little study has been conducted concerning the role of indigenous knowledge of pastoral communities in climate change adaptation in specific ecological, social, economic, and institutional contexts and the current range of mobility, and stock diversification. In this case, our study aimed at investigating the role of Borana pastoralists’ indigenous knowledge in drought risk reduction in southern Ethiopia. Multiple data sources, including socioeconomic interviews with 352 household heads, focus group discussions, and key informant interviews with pastoralists were used to capture various aspects of the current drought and drought adaptation and coping practices. The study utilizes multiple research designs and multistage random, purposive sampling methods. The qualitative and quantitative data were analyzed and the findings indicated that mobility and stock diversity remain the most common method of coping with drought and is recommended that supporting the traditional coping mechanisms and promoting viable programs that support livestock and livelihoods due to the variability of their environment.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie