Main Article Content

Quantifying Yield Potential and Yield Gaps of Faba Bean in Ethiopia


Wondafrash Mulugeta
Kindie Tesfaye
Mezegebu Getnet
Seid Ahmed
Amsalu Nebiyu
Fasil Mekuanint

Abstract

አህፅሮት

 ኢትዮጵያ ባቄላ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዋናነት ከሚመረትበቸው አገሮች አንዶ ናት፡፡ ነገር ግን  የባቄላ ምርታማነትን  በአገር አቀፍ ደረጃ በአማካይ በሄክታር ከ 2 ቶን አይበልጥም፡፡ ለዚህም  ዝቅተኛ  የዝራያዎች ምርታማነት ፣ ኋላ ቀር የሰብል ጥበቃና  አያያዝ እንዲሁም የአፈር ለምነት መቀነስ እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ ፡፡ የዚህ ምርምር ጥናት  ዓላማ  የሰብል ዕድገት ሞዴልን  በመጠቀም የባቄላን ከፍተኛ ምርታማነትን  ካለምንም ማነቆዎች እና በዝናብ ዕጥረት ሁኔታ  ያለውን ምርታማነት በመለየት ከአርሶ አደሩ ምርታማነት ጋር ያለውን ክፍተት ማወቅ ነው ፡፡ ለዚህም በኢትዮጵያ ሁኔታ ተስማሚነቱ የተሞከረ  Decision Support System for Agrotechnology Transfer(DSSAT)- CROPGRO-faba bean የተባለውን ሞዴል ተጠቅመናል፡፡ ይህም  ከመሥክ በተገኘ መረጃ በንፅፅርና በማረጋገጥ ስሌት የተደገፈ ሲሆን የአርሶ አደሩን ምርታማነት ከተፃፉ መዛግብት ወስደናል፡፡ የጥናቱ  ውጤት  እንደሚያሳየው  የባቄላ ምርታማነት ካለምንም ማነቆዎችና በዝናብ ዕጥረት ሁኔታ የምርታማነት ክፍተት በዋና ባቄላ አምራች ዞኖች ከፍተኛ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በዋና ባቄላ አምራች ዞኖች የሚገኙ አርሶ አደሮች በዝናብ ዕጥረት ሁኔታ  ከሚገኘው ምርታማነት በ40 % ያነሰ ምርት ያገኛሉ፡፡ የምርምር ጥናቱ ግኝት እንደሚያመለክተው ከፍተኛ ዝናብ የሚያገኙ ቦታዎች ከፍተኛ የምርታማነት ክፍተት ያሳያሉ ፡፡በተጨማሪ የምርታማነት ክፍተት ደረጃ  ምርታማነት አቅምን ለመለየት በምንጠቀምባቸው ዠርያዎች ዓይነት ይወሰናል፡፡ በአጠቃላይ የጥናቱ ግኝት እንደሚያመለክተው  የሰብል አያያዝን ትክክለኛና ወቅቱን የጠበቀ የሰብል ጥበቃ በሥራ ላይ በማዋል  የባቄላ  ምርታማነት ከ 100-300 % መጨመር ይቻላል፡፡

Abstract

Ethiopia is one of the major faba bean growing countries in the world but with a low average national yield (≤ 2 t ha-1) compared to yield levels in other countries. The objective of this study was to determine potential yield (Yp), water-limited potential yield (Yw) and yield gaps (Yg) of faba bean across the faba bean growing regions of Ethiopia. Potential yields were obtained from simulation of crop growth using the CROPGRO-faba bean model, which was calibrated and evaluated using field experiment data while faba bean actual yields were obtained from a secondary source. Results show that both Yp and Yw and respective yield gaps were very high across the major faba bean growing zones in Ethiopia. Farmers are currently getting less than 40% of the water limited yield penitential of faba bean in all major growing areas. Findings of this study show that areas located in the high rainfall areas constitute the highest faba bean yield gap. It is also found that the level of yield gap could vary depending on the type of crop varieties used in the estimation of potential yields. The results indicated the possibility of increasing faba bean yield by 100 - 300% to achieve attainable yields through the application of precision agronomy and appropriate and timely crop protection measures.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie