Main Article Content

Variability in Ethiopian Durum Wheat under Rainfed Environment Subjected to Drought at Anthesis


Alemayehu Zemede
Firew Mekbib
Kebebew Assefa
Zewdie Bishaw

Abstract

አህፅሮት
ምርምሩ በ2016 64 የሰብሌ ዘመን በደብረዘይት አካባቢ በሚገኝ አሸዋማ አፈር ሊይ የተደረገ ሲሆን በጥናቱም የተሇያዩ የዘረመሌ ምንጭ ያሊቸው 64 የዱረም ስንዴ ዝርያዎች ሲምፕሌሊቲስ በሚባሌ የጥናት ዘዴ በሁሇት ድግግሞሽ ሙከራ ተካሂዶባቸዋሌ፡፡ የጥናቱ ዋና ዓሊማ ያተኮረው 15 የሚያህለ ማሳያዎችን በመጠቀም በእድገት ዑደት ማጠናቂቂያ ወቅት ከሚያጋጥም ድርቅ ሳቢያ በዱረም ስንዴ ዝርያ ዘረመሌ ባህርያት ሊይ ሉታዩ የሚችለ ባህርያትን ሇመሇየት ነው፡፡በጥናቱም የተሻሇ ምስሌ ሇማግኘት ሲባሌ በባህርያቸው የተሇያየ ባህርይ ባሊቸው በዘረመሌ ዓይነቶች ሊይ ጥናት ተደርጓሌ፡፡ ውጤቱም እንደተመሊከተው ከተጠኑት 15 ማሳያዎች መካከሌ በ8ቱ ሊይ የባህርይ ሌዩነት ታይባቸዋሌ፡፡ በሰብለ ዕድገት መጨረሻ ሊይ የሚፈጠር የዝናብ እጥረት በአበቃቀሌ ሽፋን፣ በአፈዳ ዕድገት በፍሬ ሙሊት እና በምርታማነት ሊይ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር በየፕልቱ ከተደረገው ጥናት መመሌከት ተችሎሌ፡፡ በምርታማነት እና የገሇባ መጠን በ ፌኖታይፒክ ሌዩነት እና ጄኔቲክ አድቫንስ ከፍተኛ ሌዩነት ማሳየቱ እንደተጠበቀ ሆኖ ምርቱ ሇስብሰባ በመድረስ ሊይ በአንጻሩ አነስተኛ ተጽዕኖ ተመዝግቧሌ፡፡ በዝርያዎች መካከሌ በባህርይ መወራረስ ረገድ የተደረገው ጥናት እንዳመሇከተውም በምርት ግኝት ሊይ የታየው ተጽዕኖ አነስተኛ ሲሆን በፍሬ ሙላት ፍጥነት እና በፍሬ ዝግጅት ማጠናቀቅ ፍጥነት( 91%) ሊይ የታየው ተጽዕኖ በአንጻሩ ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧሌ ፡፡ ማንኛቸውም ዓይነት በጥናት የተዳሰሱት ባህርያት ከፍተኛ GCV መጠን አሇማሳየታቸው ድርቅ የዝርያ ባህርይን በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር ያሰያሌ ፡፡ የሙላት የፍጥነት ጊዜ እና የፍሬ ሙላት ከዝቅተኛ የጄኔቲክ አድቫንስ 5.15 እና 3.01 እንደተመሇከተው የታየው ሌዩነት ከጂን አክሽን ጋር የተያያዘ አይደሇም፡፡ አምስቱ መሰረታዊ አካሊት ከ eigenevalue ከ 1.1 እስከ 3.75 ሲተነተን በተደራራቢ ድምር 78.6% የሚሆነውን የፌኖታይፒክ ሌዩነት መታየቱ በዱረም ስንዴ ዝርያዎች መካከሌ የድርቁ ተጽዕኖ ከፍተኛ መሆኑን ያሳያሌ፡፡ በክሊሊስተር ትንታኔም የ 64ቱ ዱረም ስንዴዎች ዝርያዎቹ በአምስት ግሩፕ ከፍሏቸዋሌ፡፡ በዚህም መሰረት አምስቱን ዓይነቶች ከ 5 እስከ 15 ዝርያዎቹ መመሌከት በውጤቱ ተስተውሎሌ፡፡ በተሇያዩ ክፍልች እንደተጠኑት ዝርያዎቹ (ዘረመልቹ) በተሇያ የስብጥር እና ሁኔታ ሲባዙ የተሇያየ ድርቅን የመቋቋም ባህርይ ማሳታቸው ተስተውሎሌ፡፡ በዚህም መሰረት የዱረም ስንዴ ዘረመልች የዕድገት ዑደት ማጠናቀቂያ ሊይ የሚከሰት ድርቅን የመቋቋም ባህርያቸው በየዘረመሌ ዓይነት የሚሇያይ መሆኑን በጥናቱ ማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡
Abstract
Sixty-four durum wheat genotypes comprised of different sources of origin were field evaluated in a simple lattice design with two replications at Debre-Zeit sandy soil environment during the 2016 main season. The objective was to assess the extent of genetic variability for durum wheat genotypes under rain-fed terminal moisture stress using fifteen agronomic and yield related traits. There were wide ranges of variation for some of traits studied. Analysis of variance also revealed that there were significant variations among durum wheat genotypes for eight out of 15 traits studied, suggesting the possibility of improving durum wheat for these traits. The terminal drought had a highly significant effect on grain yield per plot, aboveground biomass, spike length, days to heading and grain filling. Grain yield per plot and straw yield showed the highest phenotypic coefficients of variations and genetic advance, whereas days to maturity and harvest index had the lowest values, respectively. Across traits, the broad sense heritability was lowest (12 %) for harvest index and highest for days to heading (91%) followed by grain filling period (73%). None of the traits had high GCV values indicating that the effect of drought was severe for trait expressions. The existence of high heritability for days to heading and grain filling period along with low genetic advance of 5.15 and 3.01 suggested that the variation observed may not indicate the expression of additive gene action. Five principal components (PCs) with eigenvalue between 1.1 and 3.73 explained a cumulative of about 78.6% of the total phenotypic variability observed among the durum wheat genotypes. Cluster analysis also classified the 64 durum wheat genotypes into five groups. The genotypes found into five clusters ranged from seven to 15. The genotypes maintained under different groups had specific characters and it may give desirable genetic recombinants in developing drought tolerant varieties. Overall, the present study revealed that there is sufficient variability existed in durum wheat genotypes tested under terminal drought environment.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie