Main Article Content

Superovulation Response and In vivo Embryo


Tamrat Degefa
Alemayehu Lemma
Ejigayehu Demissie
Sayid Ali
Asnaku Funga
Curtis Youngs R.

Abstract

 አህፅሮት

የጥናቱ ዋና ዓሊማ ንፁህ የቦረና ሊሞችና የቦረና ዲቃሊ ሊሞች ተጨማሪ ዕንቁሊል የማኮረትና ፅንስ የመስጠት አቅማቸውን ሇማጥናት የተሰራነው፡፡ ሊሞች በሦስት ቡድን ተከፍሇው 300250 እና 200 አይ.. ኤፍ.ኤስ.ኤች. ሆርሞን ተሰጣቸው፤ ከዚያም የኮርማ ፍሊጎት እስከሚያሳዩበት የወሰደባቸው ጊዜ፣ የኮርማ ፍሊጎት እያሳዩ የሚቆዩት ጊዜ እና ጠቅሊሊ አኮርተው የሇቀቁት ዕንቁሊል ቁጥር በማየት ሇሆርሞኑ የነበራቸው ምሊሽ ተጠንቷል፡፡ ተጨማሪ ዕንቁሊል እንዲያኮርቱ ሇማድረግ ሆርሞን በተሰጣቸው በ16-17 ቀን ሊይ ፅንሶችን በመሰብሰብ የዕድገታቸው ሁኔታና ጥራት ግምገማ ተደርጓል፡፡ በመጨረሻው ጊዜ ሆርሞን ከተሰጠበት የኮርማ ፍሊጎት እስከሚያሳዩበት ጊዜ በአማካይ 20.4 ሰዓታ የወሰደባቸው ሲሆን በቦረና እና በዲቃሎቻቸው መካከል የጎሊ የሰዓታት ልዩነት አልታየም፡፡ ይሁን እንጂ ከተሰጣቸው ሦስት የተሇያየ የሆርሞን መጠን 250 አይ.ዩ የወሰዱት ቀደም ብሇው በ10 ሰዓታ ውስጥ የኮርማ ፍሊጎት አሳይተዋል፡፡ የተኮረቱት ዕንቁሊል ቁጥር ሲታይ ቦረናዎች (10.1 ዕንቁሊል) ከዲቃሎቻቸው የተሸሇ በዛ ያለ አዘጋጅተዋል፡፡ የፅንስ ብዛትም ሲታይ ቦረናዎች 4 ሲሰጡ ዲቃሎቻቸው 2.67 ሰጥተዋል፡፡ ከፅንስ ዕድገትና ጥራት ግምገማ ውጤት ቦረናዎች ሉተሊሇፉ የሚችለ ፅንስ 3.8 ሲሆን የዲቃሎቻቸው 2.67 ነበር፡፡ በመሆኑም በታዩት መስፈርቶች ቦረና ሊሞች ከዲቃሎቻቸው የተሸሇ ዕንቁሊ ማኮረት እንደሚችለና የተሻሇ የዕድገት ደረጃና ጥራት ያሇው ፅንስ መስጠት የሚችል አቅም እንዳሇቸው ታይቷል፡፡

Abstract

Boran (n=25) and Boran*Holstein (n=11) cows were superovullatedFSH with three doses level (300, 250 and 200IU) divided in to morning and afternoon decreasing doses over 4 daysto study the superovulatory response and embryo production potential. Time to estrus, duration of estrus, and CL count were used to determine superovulatory response. Embryos were flushed on Day 16/17 by non-surgical gravitational method and evaluated for development stage, and quality grade. The mean (±SEM) time interval from CIDR withdrawal to onset of estrus was 20.4±1.8 hours, and breed difference was not significant.However, the interval from CIDR removal to onset of estrus was shorter (p=0.01) in cows treated with 250 IU FSH (10.75±3.3 hours) than in cows received 200 or 300 IU. The total CL count was significantly higher (p=0.01) in Boran (10.1CL/cow/cycle) than Boran x Holstein cows (7.2CL/cow/cycle). A mean number of 4.1 and 2.67embryos’/cow were flushed from Boran and Boran*Holstein, respectively. The average transferable embryos/cow were 3.8±0.57 and 2.67±0.99 in Boran and Boran*Holstein, respectively. And hence, Boran cows’ response to superovulation and yield of better quality and number of embryo than their Boran*Holstein counterparts showed the high potential of the breed for in-vivo and in-vitro embyo production.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie