Main Article Content

Phenotypic Characterization of Camels and their Production System in Yabello and Melka Soda Districts,


Berhanu Bekele
Kefelegn Kebede
Sisay Tilahun
Biressaw Serda

Abstract

 

አህፅሮት

የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በያቤልና መሌካሶዳ ወረዳዎች በሚገኙ ግመልች ውጪያዊ ባህሪያቸውን በመጠንና በብዛት መሇየት መሠረት ያደረገ ነበር፡፡ በዚህም መሠረት ከሁሇቱ ወረዳዎች ከሚኖሩት አርብቶ አደሮች ሇውጫዊ ባህርይ ትንተና ጥናት 192 አባወራዎችና 3ዏዏ ግመልች በነሲብ ተመርጠዋሌ፡፡ በመሌካሶዳ የሚገኙ ግመልች ከፍተኛና ጉሌህ የሆነ ሌዩነት ከያቤል ግመልች ማሇትም ደረት ዙር፣ በደረት ስፋት፣ በሰውነት ክብደት፣ በሸንጥ/ዳላ ስፋት፣ በደረት ጥሌቀት፣ በጉብሌ ዙሮሽ እንደሚበሌጡ ጥናቱ አመሌክቷሌ፡፡ የግመልች ፆታ ሌዩነት (ወንድና ሴት ግመሌ) በተመሇከተ የፊት እግር ርዝመት፣ የኃሊ እግር ርዝመት፣ የጫንቃ ከፍታ፣ የደረት ዙር፣ የሆድ ስፋት ዙር፣ የሰውነት ክብደት፣ የደረት ስፋት፣ ሻኛ/ጉበሌ ዙሮሽ፣ ሻኛ/ጉበሌ ርዝመት፣ የፊት ሾከና ዙር/ስፋት፣ የኋሊ ሾከና ዙር/ስፋት ሌዩነት እንዳሊቸው ከጥናቱ ሇመረዳት ተችሎሌ፡፡ በጥናቱ የግመልች ዕድሜ መጠን ከሁለም የሰውነት ክብደት ሌኬቶች ጋር ጉሌህ የሆነ ሌዩነት እዳሇው ሇመገንዘብ ተችሎሌ፡፡ በተጨማሪ የደረት ስፋትና የደረት ጥሌቀት ተሇዋዋጭ ሌኬት ሇሰውነት ክብደት ውጫዊ ገጽታ መሇኪያነት ሉያገሇግለ ይችሊለ፡፡ የወንድ ግመልች እክብ ናሙና በቀጥታ ሇሰውነት መሇኪያዎች ማሇትም የደረት ዙርና ሆድ ዙር/ስፋት ጠንካራ አዎንታዊ ዝምድና (r=0.03) ከሰውነት ክብደት ጋር አሊቸው፡፡ የሴት ግመልች ክብደት ጠንካራ አዎንታዊና (P<0.05) ጉሌህ ዝምድና ከደረት ዙር (r=0.95) ጋር አሇው፡፡ የዚህ የግመልች ውጪአዊ እይታ መረጃ በዋነኛነት ሇግመልች ዝርያ ጥበቃ ሇድቀሊና ሇመረጣ በሥነ-ባህርይ ትንተና በተደገፇ እስትራተጂ ሉያገሇግሌ ይችሊሌ፡፡ በተጨማሪ በቦረናና አካባቢ እንዲሁም በላልች የሀገሪቱ ክፍልች የሚኙትን ማህበረሰብ የግመልችን የምርት ውጤት ፍሊጐት ሇሟሟሊት ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት በግመልች ሊይ ብዙ መሠረት እንዳሇበት ይጠቁማሌ፡፡ ይህ ጥናት በያቤልና በመሌካ ሶዳ አካባቢ የሚገኙትን የግመሌ ሀብት ሇወደፊት ዝርያቸውን ሇማሻሻሌና ሇመጠበቅ በሚደረገው እንቅስቃሴ በዋነኛነት እንደ መረጃ ሉያገሇግሌ ይችሊሌ፡፡

Abstract

The objectives of the study were to characterize the production system of camel in Yabello and Melka Soda districts and to characterize phenotypically camel based on quantitative and qualitative traits. A total of 192 households were selected for characterization of the production system and 300 camels were sampled randomly for characterization of phenotypic traits. Camels of Melka Soda had significantly higher in heart girth, barrel girth, body weight, hip width, chest depth and hump circumference (P<0.05) than Yabello camels. Sex of the camels had significant (P<0.05) effect on forelimb length, hind limb length, wither height, heart girth, barrel girth, body weight, chest width, hump circumference, hump length, fore hoof circumference and hind hoof circumference. Body weight and all the body measurements were significantly (P<0.05) affected by age. Heart girth and barrel girth were found to be the most important variables for estimation of body weight in camels. In male sample populations of linear body measurements, heart girth and barrel girth had strong positive correlation (r=0.93) with body weight. In female sample camels body weight had strong positive and significant (P<0.05) correlation with heart girth (r=0.95). This phenotypic information can serve as a basis for designing appropriate conservation, breeding and selection strategies for camels in the study area and could be complemented with genetic analyses. Thus attention should be given to exploit the performance of camels based on their specialization to fulfill the current demand of camel and camel by-products in the Borena and also in different parts of the country. The present study can be used to understand the camel resources of the study sites for future genetic improvement and conservation actions.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie