Main Article Content

The Response of Hybrid Maize (Zea mays) to N and P Fertilizers on Nitisols of Yeki District, Sheka Zone


Shiferaw Temteme
Anteneh Argaw
Tesfaye Balemi

Abstract

and Environmental Sciences, Haramaya University, Dire Dawa, Ethiopia; 3CIMMYT, Addis Ababa

 

አህፅሮት

በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የአፈርለምነት በተለይም ናይትሮጅን እና ፎስፎረስ፣ ለሰብል ምርታማነትን ለመጨመር ማነቆ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ በዘልማዳዊ ናትሮጂን እናፎስፎረስ ማዳበረያ ምክረሃሳብ ምክኒያት በኢትዮጵያ በብሔራዊ ደረጃ የተዳቀለ የበቆሎ ዝርያ ምርት ዘላቂ እና አጥጋቢ አይደለም፡፡ ስለዚህ የናይተሮጂን እና ፎስፎረስ ማዳበረያን መጠን እና አጠቃቀም በበቆሎ ምርት ላይ አጥጋቢ ምላሽ ለመፈለግ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የኪ ወረዳበ 2008 . ሁለት የተለያዩ ቦታዎች ላይ የመስክ ሙከራ አድረገን ነበር፡፡ ጥናቱ ሁለት ዓይነት ሙከራዎችን ያካተተ ነበር፤ የመጀመሪያው ጥናት ሰባት የተለያዩ የናይትሮጂን ማዳበሪያ ደረጃዎች ማልትም 0 23 46 69 92 115 እና 138 ኪሎ ግራም በሄክታር ለእያንዳንዳቸው 30 ኪሎ ግራም ፎስፈረስ በሄክታር በመጨመር፤ ሁለተኛው ጥናት ደግሞ ሰባት የተለያዩ የፎስፈረስ ማዳበሪያ ደረጃዎችን ማለትም 0 10 20 30 40 50 እና 60 ኪሎግራም በሄክታር እያንዳንዳቸው 92 ኪሎ ግራም ናይትሮጂን በሄክታር የያዘ ነበር፡፡ እነዚህ የናይትሮጂን እና የፎስፎረስ ደረጃዎች በአራት ረድፎች ውስጥ የተደረደሩ ሲሆን በእያንዳንዱ ረድፍ ሁለም የማዳበሪያ ደረጃዎች የዘፈቀዲዊ አኳኋን እንዱቀመጡተ ደርጓል፡፡ ውጤቶቹ የሚያሳዩት የናይትሮጂን እና የፎስፎረስ ደረጃዎች በበቆሎ ምርት፤ ፎስፎረስ እና ናይትሮጅን ንጠረ ነገሮችን የመጠቀም አቅም እና ዘዴ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ መሆኑን ነው፡፡ በአጠቃላይ ፎስፎረስ እና ናይትሮጅን ማዳበሪያ ደረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት ሲጨምሩ ፎስፎረስ እና ናይትሮጅን አጠቃቀም ፍጆታ ይቀንሳል፡፡ ፎስፎረስ እና ናይትሮጅን ማዳበሪዎችን መጨመር በሁለቱም ቦታዎች ላይ ከፍተኛ የሆነ የበቆሎ የጥራጥሬ መጠን፤ 1000 ጥራጥሬዎች ክብደት እና ከመሬት በላይ ምርት ጨምሩዋል፡፡ ከፍተኛ የሆነ ምርት ማለትም 8093 ኪሎ ግራም በቆሎ በሄክታር በቴፒእና 8158 ኪሎ ግራም በቆሎ በሄክታር በአዲስ አለም የማምረት አቅምከ 92  እና 69 ኪሎ ገራምና ይትሮጂን ማዳበሪያ በሄክታር በመጨመር በቅደም ተከተል ተገኝቷል፡፡ከፍተኛ ምርት ማለትም 8918 . በሄክታር በቴፒ እና 8298 . በሄክታር በአዲስአለም፤ በሁለቱም ቦታዎች 40 . ፎስፎረስ በሄክታር በመጨመር ማግኘት ተችሉዋል፡፡ በሁለቱም ቦታዎች 69 ኪሎ ግራም ናይትሮጂን በሄክታር፤ እንዲሁም 30 እና 40 ኪሎ ገራም ፎስፎረስ በሄክታር በመጨመር በአዲስአለም እና ቴፒ በቅደም ተከተል በጣም ብዙ ትርፍ ተገኝቷል፡፡

 

Abstract

 

Low soil fertility, particularly nitrogen(N)and Phosphorus(P) are among the most yield-limiting nutrients in Ethiopia. Due to blanket NP application at the national level, the response of hybrid maize in Ethiopia is inconsistent and not satisfactory. Hence, a field experiment was initiated to investigate the response of hybrid maize (Zea mays L.) to the application of N and P fertilizer rates and their use efficiency on Nitososl. The study comprised two sets of experiments set I had seven levels of N each with30 kg P ha-1(0, 23, 46, 69, 92, 115 and 138 kg N ha-1) while set II had seven levels of phosphorus each with 92 kg N ha-1(0, 10, 20, 30, 40, 50, and 60 kg P ha-1). Both sets of experiments were replicated in two locations. The treatments were laid out separately in a randomized complete block design with four replications. Results showed that N and P rates of application significantly influenced yield and yield components, uptake and nutrient use efficiency. Generally, N and P use efficiency decreased with increased N and P fertilizer rates. Application of NP significantly increased the number of Kernels Cob-1, 1000-kernel weight, and above-ground dry biomass by at both locations. The maximum maize grain yield of 8093 kg ha-1at Tepi and 8158 kg ha-1at Addis Alem were obtained from 92kg N ha-1and 69kg N ha-1, respectively. The maximum grain yields of 8918kg ha-1at Tepi and 8298 kg ha-1at Addis Alem were produced by the application of 40kg Pha-1for both sites. Applications of 69kg Nha-1 at both sites, and 30 and 40 kg P ha-1were found to be most profitable rates at Addis Alem and Tepi, respectively.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie