Main Article Content

Effect of Zinc Containing Fertilizers on Yield and Grain Quality of Tef [(Eragrostis Tef (Zucc.) Trotter] in some Soils of Tigray Region, Ethiopia


Bereket Haileselassie
Bobe Bedadi
Selamyihun Kidanu
Tekalign Mamo

Abstract

አህፅሮት

 

የዚንክ ንጥረ ነገር ለአዝርእት እድገትና ለሰዉ ምግብነት በጣም ጠቃሚ ነዉ፡፡ ይሁን እንጂ በትግራይ ክልል አፈር ውስጥ የዚንክ እጥረት በስፋት እንዳለ በጥናት ተረጋግጠዋል፡፡ ይህ መነሻ በማድረግ የዚንክን ማዳበርያ በጤፍ ምረታማነትና የዚንክን ይዘት ያለዉ ለመዳሰስ ከአስር የዚንክ እጥረት ያላቸዉ ቦታዎች አፈር በመሰብሰብ አምስት የዚንክ መጠን በሶስት ድግግሞሽ በኮምፕሊትሊ ራንደማይዝድ ዲዛይን በቤተ ጥናት ግሪንሃዉስ ተዘርቶ ተሰርተዋል፡፡ የዚንክ መጠኖች 0 ዚንክ፣ 100 . NPSZn ማዳበርያ የሚገኝ ዚንክ በሄክታር፣ 100 . NPSZn ማዳበርያ + 2 . ዚንክ በሄክታር፣ 100 . NPSZn ማዳበርያ + 4 . ዚንክ በሄክታር እና 100 . NPSZn ማዳበርያ + 8 . ዚንክ በሄክታር ናቸዉ፡፡ ተጨማሪ 4 . ዚንክ በሄክታር በአፈር በመጨመር የጤፍ ጠቅላላ ምርት 36% ምርት 27% እንዲሁም የጤፍ የዚንክን ይዘት 15% አድርገዋል፡፡ ሆኖም 2 . ተጨማሪ ዚንክ በሄክታር ጋር ሲወዳደር የጎላ ልዩነት አላሳየም፡፡ ይህን የሚያመለክተዉ  2 እስከ 4 . ዚንክ በሄክታር ተጨማሪ 100 . NPSZn ማዳበርያ ከሚገኝ ዚንክ መጨመር ያስፈልጋል፡፡ በተቃራኒ 100 . NPSZn ማዳበርያ ከሚገኝ ዚንክ በላይ መጨመር የጤፍ ዚንክ ይዘት ከዚንክ መጨመር ተመሳሳይነት አለዉ፡፡ ዚንክ ካልተጨመረበት ጋር ሲወዳደር ከፍተኛዉ ዚንክ መጠን የጤፍ ዚንክ ይዘትን በአማካይ 18.04 ወደ 23.4 . . አሳድገዋል፡፡ ጠቅላላ ጥናቱ የሚያመለክተዉ ዚንክ ወደ አፈር መጨመር ለጤፍ ምርትና ምርታማነት ማሳደግ በጎ ተፅእኖ ቢኖሮዉም ለሰዉ ምግብነት የሚፈለገውን ያህል አስተዋፀ አላደረገም፡፡ ሰለዚህ በአፈር ዚንክ መጨመር እና የተለያዩ የአዝርእት እንክብካቤ ስራዎች በማጣመር ለጤፍ ምረታማነትና ዚንክ ይዘት ሊጨምሩ ይችላሉ፡፡

 

 

Abstract

 

Zinc is an essential micronutrient for crop growth and human diet. Its deficiency is widespread in soils of Tigray Region. To evaluate the effects of Zn fertilizers on yield and quality of tef in ten Zn deficient soils of Tigray, greenhouse experiment composed of five treatments in a completely randomized design with three replications were conducted. Treatments were 0 Zn, Zn in 100 kg NPSZn ha-1, (100 kg NPSZn + 2 kg Zn) ha-1, (100 kg NPSZn + 4 kg Zn) ha-1 and (100 kg NPSZn + 8 kg Zn) ha-1. Although the increases were not statistically different from the treatment with 2 kg ha-1 Zn, biomass and grain yields and grain Zn concentration of tef increased significantly by 36, 27 and 15% over the control with additional Zn of 4 kg ha-1. This indicates that additional 2 to 4 kg Zn ha-1 might be needed beyond the Zn content in the 100 kg NPSZn compound fertilizer. In the contrary, grain Zn concentration increased linearly with Zn application rates beyond 100 kg NPSZn application. Compared with no application, Zn fertilizer at the highest rate increased grain Zn concentration from 18.04 to 23.4 mg kg-1 on average. The findings suggest that soil applied Zn is important to maintain sufficient yield, but has a modest biological impact on human health. Integrating soil Zn application with other agronomic practices might improve both yield and grain Zn of tef.


Journal Identifiers


eISSN: 2415-2382
print ISSN: 0257-2605
 
empty cookie