Main Article Content
ያልተመረመረ ሕይወት ትርጉም የለውም”፦ የስነ ምግባር መቅድም ለፍትህ ስርአት ባለሙያዎች
Abstract
ስነ ምግባር (Ethics) በኢትዮጵያ የሔግና ፌትህ፣ በላልችም ስነ ማኅበራዊና ሌቡናዊ የእውቀት ምህዲር ውስጥ በስፊትና በጥሌቀት ተገቢ ትኩረት የተሰጠው ክስተት አይዯሇም። የፌሌስፌና አንዴ ዘርፌ ቢሆንም ቅለ፣ ጠቃሚና ሁሇ ገብ የጥናትና የእውቀት ርዔስ እንዯመሆኑ ሇከፌተኛ ዯረጃ ተማሪዎችና ሇባሇሙያዎች ትምህርትና ሥሌጠና ውስጥ መመዯብ የሚገባው ነው። የሰዎች የባህሪ እዴገትና የሌምዴ በሳሌነት በስነ ምግባር እውቀት ጭምር መታነፅ ይገባዋሌ። ስሇዚህም፣ ስነ ምግባር በኢትዮጵያ ማኅበራዊና ባህሊዊ ተጨባጭ ሁኔታዎች አኳያ ትኩረታዊ ጥናትና ምርምር ያስፇሌገዋሌ። ስነምግባር ምንዴንነው? ከግብረ ገብነትስ (morality) እንዳት ይዛመዲሌ? ወይም ይሇያሌ? ምግባረ ሰናይስ (virtue) ምን ማሇት ነው? እነዚህ ጥያቄዎች የሚያነሱአቸው መሰረታዊ ፅንሰ ሃሳቦች ግሌፅ መሌስ የሚያስፇሌጋቸው ናቸው።
ስነምግባር፣ የግሌ ወይም ማህበራዊ ወይም ሙያዊ ነክ ችግሮችን ሇማስተዋሌ፣ ሇመሇየት፣ ሇመመርመር፣ መፌትሄ ሇመስጠት የምንችሌበት ዔውቀት ነው።1 ስነ ምግባር እውነትን ከውሸት አንጥሮ ሇመሇየት፣ ጎጂውን ከጠቃሚው ዯንቃራውን ከቀናው ነገር በንቃት ሇመመሌከት የሚያስችሇንና፤ ተገቢና ሚዛናዊ የውሳኔ አሰጣጥ መመሪያችንና ጥናታዊ እውቀት ነው። ስነ ምግባር ሇባህሪያችን እዴገትና እንፃት ማሇትም በግሌና በሙያዊ ሔይወታችን ውስጥ በጎ ምግባርንና በጎ ተግባርን የምንከተሌበት፤ እንዯ ሰብእ የምንነታችንና የማንነታችን መሠረት መገንዘቢያ የጥናት ማህዯር ነው። ኢትዮጵያውያኑ ፇሊስፊዎች ዘርኣ ያቆብና ወሌዯ ሔይወት በሏተታቸው እንዯሚያትቱም ብርሃነ ሌቡናና የሰሊ ህሉና እንዱኖረንና የእውቀት ጥበብ እንዴንጎናፀፌም ያስቸሇናሌ።2 ስነ ምግባር ከዚህ ቀዯም የያዝናቸውን ግሊዊ ሃሳቦችና ማህበራዊ እሴቶች(social values) እንዯተጨባጭና ተሇዋዋጭ ሁኔታዎች እንዴንመረምር፣ እንዴንገነዘብና እንዴናርምም ያግዘናሌ። ምክንያቱም፣ ሰሇራሳችንም፣ ስሇሙያችንም ሆነ ስሇህብረተሰባችን ያሇን እውቀት የተሟሊ አይዯሇም። በአጭሩ ፌፁማዊ አይዯሇንም።